Copy
Resources
Analysis
Bookmarks
A
Font
G
rammar
Language
Help translate STEP into your language.
Feedback
FAQ
More
Download STEP
Video demonstrations
Guide & Instructions
Available Bibles etc
Classical interface
Reset everything
How to help
Feedback
Privacy policy
Copyright & licenses
About...
Search
Psalms 134
የሠርክ መዝሙር
መዝሙረ መዓርግ።
1
እናንት በሌሊት ቆማችሁ
በእግዚአብሔር
ቤት የምታገለግሉ፣
የእግዚአብሔር
ባሪያዎች ሁላችሁ
እግዚአብሔርን
ባርኩ።
2
በመቅደሱ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፤
እግዚአብሔርንም
ባርኩ።
3
ሰማይንና ምድርን የሠራ
እግዚአብሔር
፣
ከጽዮን ይባርክህ።
Copyright information for
AmhNASV